ድምፃችን ይሰማ – ለአዲስ የትግል ምዕራፍ እንዘጋጅ!!

ድምፃችን ይሰማ - ለአዲስ የትግል ምዕራፍ እንዘጋጅ!!
እሁድ መጋቢት 21/2006 ‹‹በኢትዮጵያ ሙስሊም ማህበረሰብ ታሪክ ውስጥ ያለፉት ሶስት ዓመታት ወሳኝ የታሪክ ሁነቶችን ያስተናገዱ ናቸው›› ቢባል ማጋነን አይሆንም፡፡ ይህ ድምዳሜ ከሙስሊሙ ማኅበረሰብ አንጻር ብቻ ሳይሆን ከአገራችን አጠቃላይ ሁኔታ ጋርም ስናስተሳስረው የላቀ ትርጉም ይሰጣል፡፡ ለዚህም በርካታ ምክንያቶች መጥቅስ እንችላለን፡- የመጀመሪያው መንግሥት በድብቅ ሲያከናውን የነበረውን በሃይማኖቶች ጣልቃ የመግባትና ያሻውን የመከወን ሥራ ከድበቃ ወጥቶ በይፋ መከወን የጀመረው ...

ከ‹‹730 ቀናት ለሃይማኖት ነፃነት›› ዘጋቢ ፊልም በጥቂቱ – 1 2

ከ‹‹730 ቀናት ለሃይማኖት ነፃነት›› ዘጋቢ ፊልም በጥቂቱ - 1
ሐሙስ የካቲት 27/2006 ‹‹… በደህናው ዘመን ለኢስላም በጎ አሳቢ በነበሩት ቀደምት አባቶቻችን እልኽ አስጨራሽ ጥረት የተቋቋመው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት (መጅሊስ) በኢህአዲግ ዘመን አፈጣጠሩንና መልኩን ሙሉ ለሙሉ ለመቀየር፣ የተቋቋመበትን ህዝባዊ አደራም ያለምንም ሀፍረት ለመብላት በርካታ አመታት አልፈጁበትም፡፡ በሽግግር መንግስቱ የመጨረሻ አመት መባቻ ላይ መንግስት በሙስሊሙ ማህበረሰብ መካከል የፈጠረውን ግርግር ተከትሎ የመጅሊሱ አመራር በባእዳን ...

የጁሙአ ተቃውሞዎች የትግላችን መገለጫዎች ናቸው! 2

የጁሙአ ተቃውሞዎች የትግላችን መገለጫዎች ናቸው!
እሁድ የካቲት 30/2006 የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል ህያው ሆኖ ከቆየባቸው ዋነኛ መገለጫዎች አንዱ የጁምአ ተቃውሞ ነው፡፡ የመንግስት ኢ-ህገመንግስታዊ ዘመቻ በሐምሌ 2003 በተጀመረ በጥቂት ወራት ውስጥ የአወሊያ አስተማሪዎች በመጅሊሱ መባረራቸውን ተከትሎ ተማሪዎች ተቃውሟቸውን አሰምተዋል፡፡ ያ የህዝብ የቆየ ብሶት የፈጠረው የጥቂት መቶ ተማሪዎች የተቃውሞ ችቦ ወደህዝቡ እጅ የገባው ግን ሙስሊሞች በመስጊድ ተሰባስበው በሚሰግዱበት ሳምንታዊ የጁምአ ሰላት ስነስርአት ...